English → Amharic
What's your best price?
phrase
መጨረሻው ስንት ነው?
ሻጩ ቀንሶ የመጨረሻ ዋጋውን እንዲነግርዎ ለመጠየቅ።
Example sentence
I like these sandals. What's your best price?
ይህን ሳንደል ወድጄዋለሁ። መጨረሻው ስንት ነው?
English → Amharic
phrase
መጨረሻው ስንት ነው?
ሻጩ ቀንሶ የመጨረሻ ዋጋውን እንዲነግርዎ ለመጠየቅ።
I like these sandals. What's your best price?
ይህን ሳንደል ወድጄዋለሁ። መጨረሻው ስንት ነው?