English → Amharic
rainy season
/ˈreɪni ˈsiːzn/noun
ክረምት
በእንግሊዝኛ "winter" ቀዝቃዛውን ወቅት ያመለክታል፤ የኢትዮጵያን ክረምት "the rainy season" ማለት ይሻላል።
Example sentence
The rainy season starts in June.
ክረምት በሰኔ ይጀምራል።
English → Amharic
/ˈreɪni ˈsiːzn/noun
ክረምት
በእንግሊዝኛ "winter" ቀዝቃዛውን ወቅት ያመለክታል፤ የኢትዮጵያን ክረምት "the rainy season" ማለት ይሻላል።
The rainy season starts in June.
ክረምት በሰኔ ይጀምራል።