Hana's story, chapter 2: The big city
የሀና ታሪክ፣ ምዕራፍ 2፦ ትልቋ ከተማ
Hana travels to Addis Ababa and meets her aunt in the big city.
Printable worksheetHow it works
Chapter 1: Hana got a letter from a university in Addis Ababa. Now she is on the bus.
ምዕራፍ 1፦ ሀና አዲስ አበባ ካለ ዩኒቨርሲቲ ደብዳቤ ደረሳት። አሁን አውቶቡስ ላይ ናት።
The text
Listen, then tap the microphone to record yourself and compare. Your voice stays on your phone.
The bus leaves Bahir Dar very early in the morning. The journey is long. It takes all day. Hana looks out of the window. She sees mountains, rivers and small towns. In the evening, the bus arrives in Addis Ababa. Her aunt, Tsehay, is at the bus station. The city is very big. There are many cars and many people. Aunt Tsehay lives in Kazanchis. Hana's room is small, but it is clean and quiet. They eat dinner together: injera with shiro. "Hana, life in Addis is expensive," says her aunt. "You need a job. I know a café near the university."
አውቶቡሱ በጣም በማለዳ ከባሕር ዳር ይነሳል። ጉዞው ረጅም ነው። ቀኑን ሙሉ ይወስዳል። ሀና በመስኮት ወደ ውጭ ትመለከታለች። ተራሮችን፣ ወንዞችንና ትናንሽ ከተሞችን ታያለች። ምሽት ላይ አውቶቡሱ አዲስ አበባ ይደርሳል። አክስቷ ወይዘሮ ፀሐይ መናኸሪያው ላይ ይጠብቋታል። ከተማዋ በጣም ትልቅ ናት። ብዙ መኪኖችና ብዙ ሰዎች አሉ። አክስቷ ፀሐይ ካዛንቺስ ይኖራሉ። የሀና ክፍል ትንሽ ነው፤ ግን ንጹሕና ጸጥ ያለ ነው። አብረው እራት ይበላሉ፦ እንጀራ በሽሮ። "ሀና፣ አዲስ አበባ ኑሮ ውድ ነው" ይላሉ አክስቷ። "ሥራ ያስፈልግሻል። ዩኒቨርሲቲው አጠገብ አንድ ካፌ አውቃለሁ።"
Sentence by sentence (listen and repeat)
The bus leaves Bahir Dar very early in the morning.
አውቶቡሱ በጣም በማለዳ ከባሕር ዳር ይነሳል።
The journey is long. It takes all day.
ጉዞው ረጅም ነው። ቀኑን ሙሉ ይወስዳል።
Hana looks out of the window. She sees mountains, rivers and small towns.
ሀና በመስኮት ወደ ውጭ ትመለከታለች። ተራሮችን፣ ወንዞችንና ትናንሽ ከተሞችን ታያለች።
In the evening, the bus arrives in Addis Ababa.
ምሽት ላይ አውቶቡሱ አዲስ አበባ ይደርሳል።
Her aunt, Tsehay, is at the bus station.
አክስቷ ወይዘሮ ፀሐይ መናኸሪያው ላይ ይጠብቋታል።
The city is very big. There are many cars and many people.
ከተማዋ በጣም ትልቅ ናት። ብዙ መኪኖችና ብዙ ሰዎች አሉ።
Aunt Tsehay lives in Kazanchis.
አክስቷ ፀሐይ ካዛንቺስ ይኖራሉ።
Hana's room is small, but it is clean and quiet.
የሀና ክፍል ትንሽ ነው፤ ግን ንጹሕና ጸጥ ያለ ነው።
They eat dinner together: injera with shiro.
አብረው እራት ይበላሉ፦ እንጀራ በሽሮ።
"Hana, life in Addis is expensive," says her aunt.
"ሀና፣ አዲስ አበባ ኑሮ ውድ ነው" ይላሉ አክስቷ።
"You need a job. I know a café near the university."
"ሥራ ያስፈልግሻል። ዩኒቨርሲቲው አጠገብ አንድ ካፌ አውቃለሁ።"
