Skip to content
VocabularyB1 · Intermediate

Welcoming guests at home

እንግዶችን ቤት ውስጥ መቀበል

Welcome visitors warmly and offer them coffee, drinks and food.

Printable worksheet

Useful phrases

Listen, then tap the microphone to record yourself and compare. Your voice stays on your phone.

  • Come in, come in!phrase

    ግቡ፣ ግቡ!

    Selam! Come in, come in! We've been waiting for you.

    ሰላም! ግቢ፣ ግቢ! ስንጠብቅሽ ነበር።

    እንግዳ በር ላይ ሲደርስ በደስታ ለመቀበል።

  • Make yourself at home.phrase

    እንደ ቤትህ ተመቻች።

    Please sit down and make yourself at home, Ato Kebede.

    አቶ ከበደ፣ እባክዎ ይቀመጡ፤ እንደ ቤትዎ ይመቻቹ።

    እንግዳው ዘና እንዲል ለመጋበዝ።

  • Can I get you something to drink?phrase

    የሚጠጣ ነገር ላምጣልህ?

    Can I get you something to drink? We have tea, juice or water.

    የሚጠጣ ነገር ላምጣልሽ? ሻይ፣ ጭማቂ ወይም ውሃ አለ።

    ለእንግዳ መጠጥ ለማቅረብ።

  • Please help yourself.phrase

    እባክህ እንደፈለግህ ውሰድ።

    There's injera and doro wat on the table. Please help yourself.

    ጠረጴዛው ላይ እንጀራና ዶሮ ወጥ አለ። እባክህ እንደፈለግህ ውሰድ።

    እንግዳው ምግብ ወይም መጠጥ ራሱ አንሥቶ እንዲወስድ ለመጋበዝ።

  • The coffee is almost ready.phrase

    ቡናው ሊደርስ ነው።

    Don't leave yet, Hana. The coffee is almost ready.

    ሐና፣ ገና አትሂጂ። ቡናው ሊደርስ ነው።

    በቡና ሥነ ሥርዓት ጊዜ እንግዶች ትንሽ እንዲቆዩ ለመንገር።

Practice· ልምምድ

Question 1 of 6
A friend has just arrived at your home. You want to offer tea or juice. What do you say?

አንድ ጓደኛዎ አሁን ቤትዎ ደረሰ። ሻይ ወይም ጭማቂ ማቅረብ ይፈልጋሉ። ምን ይላሉ?