Visiting someone in hospital
ሆስፒታል የተኛን ሰው መጠየቅ
Find a patient's ward and say kind things when you visit.
Printable worksheetUseful phrases
Listen, then tap the microphone to record yourself and compare. Your voice stays on your phone.
What are the visiting hours?phrase
የጥየቃ ሰዓቱ መቼ ነው?
Excuse me, what are the visiting hours on weekends?
ይቅርታ፣ ቅዳሜና እሁድ የጥየቃ ሰዓቱ መቼ ነው?
በሽተኛ መጠየቅ የሚፈቀድበትን ሰዓት ለማወቅ።
Which ward is … in?phrase
… የትኛው ክፍል ነው ያለው?
Good afternoon. Which ward is Ato Kebede Tadesse in?
እንደምን ዋሉ። አቶ ከበደ ታደሰ የትኛው ክፍል ነው ያሉት?
የሚጠይቁት ሰው የተኛበትን ክፍል ከእንግዳ መቀበያ ለመጠየቅ።
How are you feeling today?phrase
ዛሬ እንዴት ይሰማሃል?
Hi, Dawit. How are you feeling today? Did you sleep?
ሰላም ዳዊት። ዛሬ እንዴት ይሰማሃል? ተኛህ?
የታመመውን ሰው ዛሬ ጤንነቱ እንዴት እንደሆነ ለመጠየቅ።
You look much better today.phrase
ዛሬ በጣም ተሽሎሃል።
Tigist, you look much better today than on Sunday!
ትዕግሥት፣ ከእሁድ ይልቅ ዛሬ በጣም ተሽሎሻል!
የታመመው ሰው እየተሻለው መሆኑን አይተው ለማበረታታት።
Everyone sends their love.phrase
ሁሉም ሰላምታ ልከውልሃል።
Everyone sends their love. Mum will come tomorrow morning.
ሁሉም ሰላምታ ልከውልሃል። እማዬ ነገ ጠዋት ትመጣለች።
ከቤተሰብ ወይም ከጓደኞች ሰላምታና ፍቅር ለማድረስ።
