Talking about your hobbies
ስለ ትርፍ ጊዜ ማሳለፊያዎ ማውራት
Talk about what you enjoy doing in your free time and ask about others.
Printable worksheetUseful phrases
Listen, then tap the microphone to record yourself and compare. Your voice stays on your phone.
What do you do in your free time?phrase
በትርፍ ጊዜህ ምን ታደርጋለህ?
What do you do in your free time, Meron? Do you like sports?
ሜሮን፣ በትርፍ ጊዜሽ ምን ታደርጊያለሽ? ስፖርት ትወጃለሽ?
ስለ አንድ ሰው የትርፍ ጊዜ ማሳለፊያ ለመጠየቅ የተለመደ ጥያቄ ነው።
I'm really into …phrase
… በጣም እወዳለሁ።
I'm really into photography. I take pictures every weekend.
ፎቶግራፍ ማንሳት በጣም እወዳለሁ። በየቅዳሜና እሁዱ ፎቶ አነሳለሁ።
በጣም የሚወዱትን ነገር ለመናገር፤ ቀለል ያለ አነጋገር ነው።
How did you get into that?phrase
ይሄን መውደድ እንዴት ጀመርክ?
You play the krar? How did you get into that?
ክራር ትጫወታለህ? ይሄን መውደድ እንዴት ጀመርክ?
አንድ ሰው ስለሚወደው ነገር ሲነግርዎ ወሬውን ለመቀጠል።
It helps me relax.phrase
ዘና እንድል ያደርገኛል።
I go for a walk every evening. It helps me relax after work.
በየምሽቱ በእግሬ እንሸራሸራለሁ። ከሥራ በኋላ ዘና እንድል ያደርገኛል።
አንድን ነገር ለምን እንደሚወዱት ለማስረዳት።
I'm not really a fan of …phrase
… ብዙም አልወድም።
I'm not really a fan of horror films. I prefer comedies.
አስፈሪ ፊልሞችን ብዙም አልወድም። አስቂኝ ፊልሞችን እመርጣለሁ።
አንድን ነገር እንደማይወዱ በለዘብታ ለመናገር።
