Talking about a trip
ስላደረጉት ጉዞ ማውራት
Tell friends about a trip you took and recommend the place.
Printable worksheetUseful phrases
Listen, then tap the microphone to record yourself and compare. Your voice stays on your phone.
The highlight was …phrase
ከሁሉም በላይ የወደድኩት … ነው።
The highlight was seeing the rock churches in Lalibela at sunrise.
ከሁሉም በላይ የወደድኩት ላሊበላ ውስጥ ያሉትን ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ፀሐይ ስትወጣ ማየቴ ነው።
በጉዞዎ ውስጥ በጣም ያስደሰተዎትን ነገር ለመናገር።
It took us ages to get there.phrase
እዚያ ለመድረስ ብዙ ጊዜ ፈጀብን።
The road was being repaired, so it took us ages to get there.
መንገዱ እየተጠገነ ስለነበር እዚያ ለመድረስ ብዙ ጊዜ ፈጀብን።
ጉዞው በጣም ረጅም እንደነበር በዕለት ተዕለት አነጋገር ለመግለጽ።
It was worth every minute.phrase
ዋጋ ነበረው፤ አንዲትም ደቂቃ አልቆጨኝም።
The hike in the Simien Mountains was hard, but it was worth every minute.
በስሜን ተራሮች የነበረው የእግር ጉዞ ከባድ ነበር፣ ግን ዋጋ ነበረው፤ አንዲትም ደቂቃ አልቆጨኝም።
ጉዞው ቢያደክምም በጣም ጥሩ እንደነበር ለመናገር።
I'd love to go back one day.phrase
አንድ ቀን ተመልሼ ብሄድ ደስ ይለኛል።
Hawassa was so relaxing. I'd love to go back one day with my family.
ሐዋሳ በጣም ዘና የሚያደርግ ነበር። አንድ ቀን ከቤተሰቤ ጋር ተመልሼ ብሄድ ደስ ይለኛል።
ቦታውን በጣም እንደወደዱት ለመግለጽ።
You should definitely go if you get the chance.phrase
ዕድሉን ካገኘህ በእርግጠኝነት ሂድ።
Gondar is beautiful, Yonas. You should definitely go if you get the chance.
ዮናስ፣ ጎንደር ውብ ናት። ዕድሉን ካገኘህ በእርግጠኝነት ሂድ።
ቦታውን ለጓደኛዎ አጥብቀው ለመጠቆም።
