Starting a presentation
ገለጻ መጀመር
Open a class presentation clearly and confidently.
Printable worksheetUseful phrases
Listen, then tap the microphone to record yourself and compare. Your voice stays on your phone.
Today I'm going to talk about …phrase
ዛሬ ስለ … ነው የማቀርበው።
Good morning, everyone. Today I'm going to talk about coffee farming in Ethiopia.
እንደምን አደራችሁ። ዛሬ ስለ ኢትዮጵያ የቡና እርሻ ነው የማቀርበው።
የገለጻዎን ርዕስ በመጀመሪያ ለማስተዋወቅ።
I've divided my presentation into three parts.phrase
ገለጻዬን በሦስት ክፍሎች ከፍዬዋለሁ።
I've divided my presentation into three parts: the causes, the effects and some solutions.
ገለጻዬን በሦስት ክፍሎች ከፍዬዋለሁ፤ መንስኤዎቹ፣ ውጤቶቹና አንዳንድ መፍትሔዎች።
የገለጻውን አወቃቀር ለአድማጮች ለማሳወቅ።
Let me begin with a question.phrase
በአንድ ጥያቄ ልጀምር።
Let me begin with a question: how many of you drink coffee every day?
በአንድ ጥያቄ ልጀምር፤ ከእናንተ ውስጥ ስንቶቻችሁ በየቀኑ ቡና ትጠጣላችሁ?
በመጀመሪያ የአድማጮችን ትኩረት ለመሳብ።
Feel free to interrupt me at any time.phrase
በማንኛውም ጊዜ ልታቋርጡኝ ትችላላችሁ።
If anything is unclear, feel free to interrupt me at any time.
ግልጽ ያልሆነ ነገር ካለ፣ በማንኛውም ጊዜ ልታቋርጡኝ ትችላላችሁ።
በገለጻው መሐል ጥያቄ መጠየቅ እንደሚቻል ለመንገር፤ ትሕትና ያለበት አባባል ነው።
The main aim of this talk is to …phrase
የዚህ ገለጻ ዋና ዓላማ … ነው።
The main aim of this talk is to show how small shops use mobile money.
የዚህ ገለጻ ዋና ዓላማ ትናንሽ ሱቆች የሞባይል ገንዘብን እንዴት እንደሚጠቀሙ ማሳየት ነው።
ገለጻዎ ምን ለማሳካት እንደሆነ በግልጽ ለመናገር።
