Skip to content
VocabularyB2 · Upper intermediate

Polite text and chat messages

ትሕትና ያላቸው የጽሑፍ መልእክቶች

Write short, polite messages to colleagues and clients on chat apps.

Printable worksheet

Useful phrases

Listen, then tap the microphone to record yourself and compare. Your voice stays on your phone.

  • Sorry for the late reply.phrase

    ዘግይቼ ስለመለስኩ ይቅርታ።

    Sorry for the late reply, Meron. I was at the bank all morning.

    ሜሮን፣ ዘግይቼ ስለመለስኩ ይቅርታ። ጠዋቱን ሙሉ ባንክ ነበርኩ።

    መልእክት ዘግይተው ሲመልሱ በመጀመሪያ የሚጽፉት።

  • Just checking in on ….phrase

    … ምን ደረሰ ብዬ ልጠይቅ ነው።

    Hi Dawit, just checking in on the quotation I sent last week.

    ሰላም ዳዊት፣ ባለፈው ሳምንት የላክሁት የዋጋ ማቅረቢያ ምን ደረሰ ብዬ ልጠይቅ ነው።

    ስለ አንድ ጉዳይ በትሕትና ለማስታወስ ወይም ለመጠየቅ።

  • No rush, whenever you have time.phrase

    አይቸኩልም፤ ጊዜ ሲያገኙ።

    Could you check my CV? No rush, whenever you have time.

    ሲቪዬን ብታይልኝ? አይቸኩልም፤ ጊዜ ስታገኝ።

    ሰውየው እንዳይጨነቅ ጉዳዩ አስቸኳይ አለመሆኑን ለመናገር።

  • Let me know if that works for you.phrase

    የሚመችዎ ከሆነ ይንገሩኝ።

    We can meet at the café in Piassa at 3. Let me know if that works for you.

    ፒያሳ ካፌው ዘጠኝ ሰዓት ላይ መገናኘት እንችላለን። የሚመችሽ ከሆነ ንገሪኝ።

    ሐሳብ ወይም ሰዓት ካቀረቡ በኋላ መልስ ለመጠየቅ።

  • Noted, thanks.phrase

    እሺ፣ ገብቶኛል። አመሰግናለሁ።

    The meeting has moved to Thursday? Noted, thanks.

    ስብሰባው ወደ ሐሙስ ተዛወረ? እሺ፣ ገብቶኛል። አመሰግናለሁ።

    መልእክቱ እንደደረሰዎና እንደተረዱት በአጭሩ ለማሳወቅ፤ ለሥራ ቦታ ይሆናል።

Practice· ልምምድ

Question 1 of 6
A client wrote to you yesterday and you are only answering now. How do you start your message?

አንድ ደንበኛ ትናንት ጽፎልዎት ነበር፤ እርስዎ አሁን ነው የሚመልሱት። መልእክትዎን እንዴት ይጀምራሉ?