Ordering food at a restaurant
ምግብ ቤት ውስጥ ማዘዝ
Ask for the menu, ask what is good and order food and drinks.
Printable worksheetUseful phrases
Listen, then tap the microphone to record yourself and compare. Your voice stays on your phone.
Can I see the menu, please?phrase
ሜኑውን ማየት እችላለሁ?
Good afternoon. Can I see the menu, please?
ደህና ዋሉ። ሜኑውን ማየት እችላለሁ?
ምግብ ቤት ሲገቡ የምግብ ዝርዝሩን ለመጠየቅ።
What do you recommend?phrase
ምን ብበላ ይሻላል?
It's my first time here. What do you recommend?
እዚህ ስመጣ የመጀመሪያዬ ነው። ምን ብበላ ይሻላል?
ምን እንደሚያዝዙ ሳይወስኑ አስተናጋጁን ምክር ለመጠየቅ።
I'd like …, please.phrase
… ይሁንልኝ።
I'd like the shiro and a bottle of water, please.
ሽሮና አንድ ውሃ ይሁንልኝ።
የሚፈልጉትን ምግብ ወይም መጠጥ በትሕትና ለማዘዝ።
Is it spicy?phrase
ያቃጥላል?
This key wat looks good. Is it spicy?
ይህ ቀይ ወጥ ጥሩ ይመስላል። ያቃጥላል?
ምግቡ ብዙ በርበሬ እንዳለው ለማወቅ።
That's all, thank you.phrase
ይሄው ነው፣ አመሰግናለሁ።
Two coffees and one tibs. That's all, thank you.
ሁለት ቡናና አንድ ጥብስ። ይሄው ነው፣ አመሰግናለሁ።
ማዘዝ እንደጨረሱ ለአስተናጋጁ ለመንገር።
