Networking at an event
በዝግጅቶች ላይ ትውውቅ መፍጠር
Introduce yourself, make small talk and stay in touch at a work event.
Printable worksheetUseful phrases
Listen, then tap the microphone to record yourself and compare. Your voice stays on your phone.
Hi, I don't think we've met. I'm …phrase
ሰላም፣ የተዋወቅን አይመስለኝም። … እባላለሁ።
Hi, I don't think we've met. I'm Yonas. I work in IT at a microfinance company.
ሰላም፣ የተዋወቅን አይመስለኝም። ዮናስ እባላለሁ፤ በአንድ የማይክሮፋይናንስ ተቋም በአይቲ እሠራለሁ።
ከማያውቁት ሰው ጋር ወሬ ለመጀመርና ራስዎን ለማስተዋወቅ።
What do you do?phrase
ሥራዎ ምንድን ነው?
So, what do you do, Selam?
እና ሰላም፣ ሥራሽ ምንድን ነው?
የሰውየውን ሥራ ለመጠየቅ፤ በጣም የተለመደ ጥያቄ ነው።
How did you hear about this event?phrase
ስለዚህ ዝግጅት እንዴት ሰሙ?
How did you hear about this event? Was it on Telegram?
ስለዚህ ዝግጅት እንዴት ሰሙ? በቴሌግራም ነው?
ወሬውን በቀላሉ ለማስቀጠል።
Can I add you on LinkedIn?phrase
ሊንክድኢን ላይ ልጨምርዎት?
Can I add you on LinkedIn? I'd like to stay in touch.
ሊንክድኢን ላይ ልጨምርዎት? ግንኙነታችንን መቀጠል እፈልጋለሁ።
ከተዋወቁት ሰው ጋር ግንኙነት ለመቀጠል።
It was great talking to you.phrase
ከእርስዎ ጋር በመነጋገሬ በጣም ደስ ብሎኛል።
It was great talking to you, Ato Bereket. Enjoy the rest of the event.
አቶ በረከት፣ ከእርስዎ ጋር በመነጋገሬ በጣም ደስ ብሎኛል። መልካም ቆይታ።
ወሬውን በትሕትና ለመጨረስ።
