Skip to content
VocabularyB2 · Upper intermediate

At a hotel reception

በሆቴል መቀበያ

Check in and out of a hotel, ask about the details and report a problem.

Printable worksheet

Useful phrases

Listen, then tap the microphone to record yourself and compare. Your voice stays on your phone.

  • I have a reservation under the name …phrase

    በ… ስም የተያዘ ክፍል አለኝ።

    Good evening. I have a reservation under the name Selam Tesfaye.

    እንደምን አመሹ። በሰላም ተስፋዬ ስም የተያዘ ክፍል አለኝ።

    ሆቴል ሲደርሱ ቀድመው ያስያዙትን ክፍል ለማሳወቅ።

  • What time is checkout?phrase

    ክፍሉን ስንት ሰዓት ነው መልቀቅ ያለብኝ?

    Thank you. And what time is checkout tomorrow?

    አመሰግናለሁ። ነገ ክፍሉን ስንት ሰዓት ነው መልቀቅ ያለብኝ?

    ክፍሉን እስከ ስንት ሰዓት መልቀቅ እንዳለብዎ ለማወቅ።

  • Is breakfast included?phrase

    ቁርስ ከክፍሉ ዋጋ ጋር ነው?

    Is breakfast included, or do we pay for it separately?

    ቁርስ ከክፍሉ ዋጋ ጋር ነው ወይስ ለብቻው እንከፍላለን?

    ቁርስ ከክፍሉ ዋጋ ጋር መሆኑን ለማወቅ።

  • There's no hot water in my room.phrase

    ክፍሌ ውስጥ ሙቅ ውሃ የለም።

    Hello, this is room 214. There's no hot water in my room. Could someone check it?

    ሰላም፣ ክፍል 214 ነኝ። ክፍሌ ውስጥ ሙቅ ውሃ የለም። የሚያየው ሰው ልትልኩ ትችላላችሁ?

    ክፍልዎ ላይ ችግር ሲኖር ለመቀበያው ለማሳወቅ።

  • Would it be possible to check out late?phrase

    ዘግይቼ መልቀቅ ይቻል ይሆን?

    My flight from Bole is at 9 p.m. Would it be possible to check out late?

    ከቦሌ የምበርረው ምሽት 3 ሰዓት ነው። ዘግይቼ መልቀቅ ይቻል ይሆን?

    ከተለመደው ሰዓት ዘግይተው ክፍሉን ለመልቀቅ በትሕትና ለመጠየቅ።

Practice· ልምምድ

Question 1 of 6
You arrive at a hotel where you booked a room. What do you say at the desk?

ክፍል ያስያዙበት ሆቴል ደረሱ። መቀበያው ላይ ምን ይላሉ?