Finding a compromise
የሚያስማማ መፍትሔ መፈለግ
Meet halfway and agree on a solution that works for both sides.
Printable worksheetUseful phrases
Listen, then tap the microphone to record yourself and compare. Your voice stays on your phone.
Let's meet halfway.phrase
መሃል ላይ እንገናኝ።
You want to leave at 6 and I want to leave at 8. Let's meet halfway: 7 o'clock?
አንተ በ12 ሰዓት መሄድ ትፈልጋለህ፣ እኔ በ2 ሰዓት። መሃል ላይ እንገናኝ፤ 1 ሰዓት?
ሁለቱም ወገን ትንሽ እንዲለቁ ለማቅረብ፤ በድርድርም ይሠራል።
How about if we …?phrase
… ብናደርግስ?
How about if we share the cost of the taxi?
የታክሲውን ሂሳብ ብንካፈልስ?
ሁለቱንም የሚጠቅም አዲስ ሐሳብ ለማቅረብ።
I could live with that.phrase
ያ ይሆነኛል።
'We'll start at 9 instead of 8.' 'OK, I could live with that.'
'ከ2 ሰዓት ይልቅ በ3 ሰዓት እንጀምራለን።' 'እሺ፣ ያ ይሆነኛል።'
ሙሉ በሙሉ ባይወዱትም አንድን መፍትሔ እንደሚቀበሉ ለማሳየት።
Can we find something that works for both of us?phrase
ሁለታችንንም የሚያስማማ ነገር ማግኘት እንችላለን?
I know we disagree, Dawit. Can we find something that works for both of us?
ዳዊት፣ እንደማንስማማ አውቃለሁ። ሁለታችንንም የሚያስማማ ነገር ማግኘት እንችላለን?
ክርክሩን ትተው በጋራ መፍትሔ ለመፈለግ።
Fair enough.phrase
እሺ፣ ተገቢ ነው።
'I'll cook if you wash the dishes.' 'Fair enough.'
'አንቺ ዕቃ ካጠብሽ እኔ ምግብ እሠራለሁ።' 'እሺ፣ ተገቢ ነው።'
የሌላው ሰው ሐሳብ ወይም ቅድመ ሁኔታ ምክንያታዊ መሆኑን ሲቀበሉ፤ ቀለል ያለ ነው።
