Skip to content
VocabularyB2 · Upper intermediate

Encouraging someone

ሰውን ማበረታታት

Give someone confidence before, during and after a challenge.

Printable worksheet

Useful phrases

Listen, then tap the microphone to record yourself and compare. Your voice stays on your phone.

  • You've got this!phrase

    ትችለዋለህ!

    Your interview is at ten? You've got this!

    ቃለ መጠይቁ 4 ሰዓት ነው? ትችለዋለህ!

    ከፈተና ወይም ከቃለ መጠይቅ በፊት ለማበረታታት፤ ቀለል ያለ አባባል ነው።

  • Don't give up.phrase

    ተስፋ አትቁረጥ።

    I know the first year at university is tough, but don't give up.

    የዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዓመት ከባድ እንደሆነ አውቃለሁ፤ ግን ተስፋ አትቁረጥ።

    ሰውየው ለማቆም ሲያስብ እንዲቀጥል ለማበረታታት።

  • Keep up the good work.phrase

    በዚሁ ቀጥል፤ ጥሩ እየሠራህ ነው።

    Your English is getting better every week, Tigist. Keep up the good work.

    ትዕግሥት፣ እንግሊዝኛሽ በየሳምንቱ እየተሻሻለ ነው። በዚሁ ቀጥዪ።

    ጥሩ እየሠራ ያለን ሰው እንዲቀጥል ለማበረታታት።

  • Hang in there.phrase

    ታገሥ፤ ያልፋል።

    Only two more weeks until the holiday. Hang in there!

    ለበዓሉ ሁለት ሳምንት ብቻ ቀረው። ታገሥ፤ ያልፋል!

    ሰውየው ከባድ ጊዜ ውስጥ ሲሆን እንዲጸና ለማበረታታት፤ ቀለል ያለ አባባል ነው።

  • I'm proud of you.phrase

    በአንተ እኮራለሁ።

    You studied so hard for the Grade 12 exam. I'm proud of you.

    ለ12ኛ ክፍል ፈተና በጣም ጠንክረህ አጥንተሃል። በአንተ እኮራለሁ።

    ሰውየው ጥሩ ነገር ሲያሳካ ደስታዎንና አድናቆትዎን ለመግለጽ።

Practice· ልምምድ

Question 1 of 6
Your sister is nervous before her job interview. What do you say to give her confidence?

እህትዎ ከሥራ ቃለ መጠይቅ በፊት ተጨንቃለች። በራስ መተማመን እንዲኖራት ምን ይሏታል?