Skip to content
VocabularyB1 · Intermediate

Buying time to think

ለማሰብ ጊዜ መውሰድ

Get a few seconds to think before you answer.

Printable worksheet

Useful phrases

Listen, then tap the microphone to record yourself and compare. Your voice stays on your phone.

  • Let me think for a second.phrase

    እስኪ ትንሽ ላስብ።

    'When can I call you?' 'Let me think for a second. After 6, I think.'

    'መቼ ልደውልልህ?' 'እስኪ ትንሽ ላስብ። ከ12 ሰዓት በኋላ ይመስለኛል።'

    ጥያቄ ሲጠየቁ ለማሰብ ትንሽ ጊዜ ሲፈልጉ።

  • Hmm, that's a tricky one.phrase

    እም፣ ይሄ ከባድ ጥያቄ ነው።

    'Which do you like more, Hawassa or Bahir Dar?' 'Hmm, that's a tricky one.'

    'የትኛውን ትወዳለህ፣ ሐዋሳን ወይስ ባሕር ዳርን?' 'እም፣ ይሄ ከባድ ጥያቄ ነው።'

    አስቸጋሪ ጥያቄ ሲጠየቁ ለማሰብ ጊዜ ለማግኘት፤ ቀለል ያለ አነጋገር ነው።

  • Well, let me see.phrase

    እንግዲህ፣ እስኪ ልይ።

    Well, let me see. I think the shop is near the post office.

    እንግዲህ፣ እስኪ ልይ። ሱቁ ፖስታ ቤት አካባቢ ይመስለኛል።

    መልሱን እያሰቡ ንግግርዎን ለመጀመር።

  • How can I put this?phrase

    እንዴት ልበለው?

    How can I put this? The food was good, but it was a bit too spicy.

    እንዴት ልበለው? ምግቡ ጥሩ ነበር፤ ግን ቅመሙ ትንሽ በዝቶ ነበር።

    ትክክለኛውን ቃል ሲፈልጉ፤ በተለይ ስሱ ነገር ሲናገሩ።

  • I've never really thought about that.phrase

    ስለዚያ በደንብ አስቤበት አላውቅም።

    'What's your dream job?' 'I've never really thought about that. Maybe a teacher.'

    'የህልምህ ሥራ ምንድን ነው?' 'ስለዚያ በደንብ አስቤበት አላውቅም። ምናልባት መምህርነት።'

    ያልጠበቁት ጥያቄ ሲጠየቁ ለማሰብ ጊዜ ለማግኘት።

Practice· ልምምድ

Question 1 of 6
Your friend asks you an unexpected question about your future. You have never considered it before. What do you say?

ጓደኛዎ ስለ ወደፊት ሕይወትዎ ያልጠበቁትን ጥያቄ ጠየቀዎት። ከዚህ በፊት አስበውበት አያውቁም። ምን ይላሉ?