Skip to content
VocabularyA2 · Elementary

Asking what others think

የሌሎችን ሐሳብ መጠየቅ

Ask friends and classmates what they think.

Printable worksheet

Useful phrases

Listen, then tap the microphone to record yourself and compare. Your voice stays on your phone.

  • What do you think?phrase

    ምን ይመስልሻል?

    I want to study nursing next year. What do you think?

    በሚቀጥለው ዓመት ነርሲንግ መማር እፈልጋለሁ። ምን ይመስልሻል?

    ሐሳብዎን ከተናገሩ በኋላ ወይም ሲወያዩ የሌላውን ሰው ሐሳብ ለመጠየቅ።

  • Do you like it?phrase

    ወደድከው?

    I cooked doro wat for you. Do you like it?

    ዶሮ ወጥ ሠርቼልሃለሁ። ወደድከው?

    አንድን ነገር ወደውት እንደሆነ ለመጠየቅ።

  • What about you?phrase

    አንተስ?

    I prefer tea in the morning. What about you?

    ጠዋት ሻይ እመርጣለሁ። አንተስ?

    ሐሳብዎን ከተናገሩ በኋላ የሌላውን ሰው ሐሳብ ለመጠየቅ፤ በጣም ቀላል ነው።

  • Which one do you prefer?phrase

    የትኛውን ትመርጫለሽ?

    The red bag or the black one? Which one do you prefer?

    ቀዩ ቦርሳ ወይስ ጥቁሩ? የትኛውን ትመርጫለሽ?

    ከሁለት ወይም ከዚያ በላይ ነገሮች ውስጥ የሌላውን ምርጫ ለመጠየቅ።

  • Do you agree?phrase

    ትስማማለህ?

    Let's meet at 4 o'clock. Do you agree?

    በ10 ሰዓት እንገናኝ። ትስማማለህ?

    ሐሳብዎን ከተናገሩ በኋላ ሌላው ሰው መስማማቱን ለማወቅ።

Practice· ልምምድ

Question 1 of 6
You say, "I like football." Now you want to know if Yonas likes it too. What do you say?

"ኳስ እወዳለሁ" አሉ። አሁን ዮናስም ይወደው እንደሆነ ማወቅ ይፈልጋሉ። ምን ይላሉ?