Formal and informal English
መደበኛ እና መደበኛ ያልሆነ እንግሊዝኛ
Choose formal words for letters and reports, and know their everyday equivalents.
How it works
Formal words suit letters, reports and official emails. With friends they can sound cold or strange: say "Can you help me?", not "Can you assist me?"
መደበኛ ቃላት ለደብዳቤ፣ ለሪፖርትና ለይፋዊ ኢሜይል ይስማማሉ፤ ከጓደኞች ጋር ግን ቀዝቃዛ ወይም እንግዳ ሊመስሉ ይችላሉ።
Words
Listen, then tap the microphone to record yourself and compare. Your voice stays on your phone.
obtain/əbˈteɪn/verb
ማግኘት
Applicants must obtain a letter of recommendation.
አመልካቾች የድጋፍ ደብዳቤ ማግኘት አለባቸው።
መደበኛ ያልሆነው አቻ፦ get
assist/əˈsɪst/verb
መርዳት
Our staff will assist you.
ሠራተኞቻችን ይረዱዎታል።
መደበኛ ያልሆነው አቻ፦ help
require/rɪˈkwaɪə/verb
መጠየቅ (ማስፈለግ)
This position requires five years of experience.
ይህ የሥራ መደብ የአምስት ዓመት ልምድ ይጠይቃል።
መደበኛ ያልሆነው አቻ፦ need
purchase/ˈpɜːtʃəs/verb
መግዛት
Tickets can be purchased online.
ትኬቶችን በኦንላይን መግዛት ይቻላል።
መደበኛ ያልሆነው አቻ፦ buy
inform/ɪnˈfɔːm/verb
ማሳወቅ
Please inform us of any changes.
ማናቸውንም ለውጦች እባክዎ ያሳውቁን።
መደበኛ ያልሆነው አቻ፦ tell
commence/kəˈmens/verb
መጀመር
The ceremony will commence at nine.
ሥነ ሥርዓቱ ሦስት ሰዓት ይጀምራል።
መደበኛ ያልሆነው አቻ፦ start
sufficient/səˈfɪʃnt/adjective
በቂ
We do not have sufficient funds.
በቂ ገንዘብ የለንም።
መደበኛ ያልሆነው አቻ፦ enough
regarding/rɪˈɡɑːdɪŋ/preposition
በተመለከተ
I am writing regarding your application.
የምጽፍልዎት ማመልከቻዎን በተመለከተ ነው።
መደበኛ ያልሆነው አቻ፦ about
approximately/əˈprɒksɪmətli/adverb
በግምት
The journey takes approximately two hours.
ጉዞው በግምት ሁለት ሰዓት ይወስዳል።
መደበኛ ያልሆነው አቻ፦ about, around
enquire/ɪnˈkwaɪə/verb
መጠየቅ (መረጃ)
I would like to enquire about the course fees.
ስለ ትምህርቱ ክፍያ መጠየቅ እፈልጋለሁ።
መደበኛ ያልሆነው አቻ፦ ask
